Restaurant Revitalization Fund Overview (Amharic)
Summary
This Amharic-language overview of SBA's Restaurant Revitalization Fund (RRF), numbered 102, says the American Rescue Plan Act set up the fund to help restaurants and other eligible businesses keep their doors open. The program pays restaurants funding equal to their pandemic-related revenue loss, up to $10 million per business with a lower cap per physical location. Recipients do not have to repay the money as long as it is spent on eligible uses by a 2023 deadline.
Summary drafted by a model from the document's text below and checked by script against that text before publication. It is a navigation aid, not a reading of what the document proves. Where AI is used
Full text
የአሜሪካ የጥቃቅን 102 - Amharic - አማርኛ
የንግድ ሥራዎች
አስተዳደር
የሬስቶራንት እድሳት የገንዘብ ድጋፍ
የአሜሪካ የማዳን ዕቅድ ሕግ ፣ ሬስቶራንቶች እና ሌሎች ብቁ የሆኑ የንግድ ተቋማት በራቸው ክፍት እንዲሆኑ ለማገዝ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
የምግብ ቤት እድሳት ፈንድ (Restaurant Revitalization Fund, RRF) አቋቁሟል ፕሮግራሙ ሬስቶራንቶችን በወረርሽኙ ምክንያት ያጡትን
የገቢ ኪሳራ ጋር እኩል የሆነ የገንዘብ ድጋፍ ፣ በአንድ የንግድ ሥራ እስከ $10 ሚሊዮን ዶላር እና በአካላዊ ቦታዎች ከ $5 ሚሊዮን ዶላር የማይበልጥ
ድጋፍን ያቀርባል። የድጋፉ ተቀባዮች ገንዘብ ለብቁ አጠቃቀሞች እስከ መጋቢት 11፣ 2023 ድረስ ጥቅም ላይ እስከዋሉ ድረስ የገንዘብ ድጋፉን
መልሰው እንዲከፍሉ አይጠየቁም።
ለበለጠ መረጃ www.sba.gov/restaurantsን ይጎብኙ።
ማነው ማመልከት የሚችለው
ማንኛውንም በወረርሽኙ ምክንያት የገቢ ማጣት ያጋጠማቸው ብቁ አካላት፣ ይህም የሚያካትተው፦
o ሬስቶራንቶች o ደቦ ቤቶች*
o በቁም የሚበላባቸው ምግብ መሸጫዎች ፣ የምግብ መሸጫ o መጠጥ አጥምቂዎች ፣ የመቅመሻ ክፍሎች ፣ የቢራ መቅጃ
መኪናዎች ፣ የምግብ መሽጫ ጋሪዎች ክፍሎች*
o የምግብ አቅራቢዎች
o ቡና ቤቶች ፣ ሳሎኖች ፣ ላውንጆች ፣ መጠጫ ቤቶች o የቢራ ፋብሪካዎች እና/ወይም ጥቃቅን የቢራ ፋቢሪካዎች*
o የማክሳስ እና ከአልኮል ነጻ የሆኑ መጠጦች ባር o የዋይን ወይም የአረቄ ማጥመቂያዎች*
o የተፈቀደላቸው ተቋማት ወይም ህብረተሰቡ ሊሚቀምስበት o መጠለያዎች*
የሚችልበት ፣ የናሙና ወይም ምርቶችን የሚገዛበት የመጠጥ
አልኮል አምራች ግቢ
* በቦታው ላይ ለህዝብ የሚደረገው ሽያጭ ቢያንስ የጠቅላላ ደረሰኞችን 33% ያካተተ ከሆነ
እንዴት እና መቼ ማመልከት እንደሚቻል
በ SBA እውቅና ባለው የሽያጭ ምግብ ቤት ባልደረባዎች በኩል ወይም በቀጥታ በSBA በኩል በሚመጣው የመስመር ላይ
የመተግበሪያውን መግቢያ በhttps://restaurants.sba.gov ማግኘት ይችላሉ።
SBA ማመልከቻው ክፍት ሲሆን በኤሜል እንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያ በኩል ያሳውቃል። የኢሜል ማንቂያዎችን ላይ በ
www.sba.gov/updates ወይም የምህበራዊ ሚዲይ አካዎንቶቻችንን መመዝገብ ወይም www.sba.gov/social-media ማግኘት
ይችላሉ።
ሲያመለክቱ ተጨማሪ መረጃ ሊጠየቅ ይችላል። ሙሉ ዝርዝሩን በ www.sba.gov/restaurantsይመልከቱ።
በማመልከቻዎ ላይ እገዛ ለማግኘት
ማመልከቻዎን ለማዘግጀት ድጋፍ ከፈላጉ ፣ የሚከተሉትን ማግኘት ይችላሉ፦
o የጥሪ ማዕከላት ድጋፍ፦ 1-844-279-8898 (ሰዓታት፦ ከሰኞ-አርብ 8am-8pm ET)
o የSBA ዎ ዲስትሪክቱ ጽፈት ቤትን በ www.sba.gov/local-assistance
o የናሙና ማመልከቻ ቅጽ እንዲሁም ዝርዝር የፕሮግራሙ መመሪያዎች በበርካታ ቋንቋዎች
በwww.sba.gov/restaurantsላይ ይገኛሉ።
File and source
- File
- 2021-05_Amharic-Restaurant-Revitalization-Fund-Overview.pdf
- Size
- 154,304 bytes
- SHA-256
- 563b49d7efd2ce86af66f895b3cc6d256beed159d49e77739c0d9bbd9002d398
- Original
- www.sba.gov